በናቲ ጫማ ታመምኩኝ ናቲ ደነገጠ🤔

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 372

  • @JoMan-l3j
    @JoMan-l3j Год назад +17

    እኔ ገና የሄሉን ፕራንክ ሳላየው ነው የሚያስቀኝ ዛሬማ መሳቅ ነው ያቃተኝ ማርያምን የሄሉ ፕራንክ አንደኛ ናቲ ደግሞ ትእግስትክ ደስ ይላል በተረፈ እወዳኋለው

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 Год назад +92

    በዚ ሰዓት የጨነቃቹ የከፋቹ ፈጣሪ ያላሰባቹት ደስታ ይስጣቹ🙏🙏❤

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 Год назад +10

    ናቲ መቸም ሄሉን አትችላትም የምታመጣው አይድያ ይገርማል ሄሉ ፈታ አርገሽናል ይመችሽ 😂😂😂

  • @bitewm7998
    @bitewm7998 Год назад +32

    የሚባል ነገር መኖሩ ጥሩ ነው እኛ የመዳም ቅመሞች በምን ፈታ እንል ነበር 😂😂😂😂😂 በርቱ እንወዳችሀለን❤❤❤❤

  • @zinashkasa6826
    @zinashkasa6826 Год назад +27

    ወይነ የናቲ ትግስት በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤

  • @ያረብአተእረዳኝ
    @ያረብአተእረዳኝ Год назад +20

    የሂሉንሳቅ እሚወዲ ላይክ👍👍

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Год назад +18

    ናti ማማወተት ከፍሪጅህ አይጥፋ የሔሉ ፕራንክ ጨጓራክ ነው ሚልጠው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ትግስቱን መቻሉን ይስጥክ ሔሉ ቀዌ😘😘😘😘

  • @Ty23r
    @Ty23r Год назад +27

    ሄሉኮ ናቲን አቃጥላ ልደፍውነው😂😂😂

  • @ሊን
    @ሊን Год назад +39

    ሄሉን እንደኔ የምወደት

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 Год назад +27

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Год назад +16

    ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ የተጨነቃችሁ ቅዱስ አማኑኤል ደስታችን ያሠማችሁ አይለያችሁ እነ ሡሦች❤❤❤😊

  • @fatimaethiopian1843
    @fatimaethiopian1843 Год назад +8

    ወይኔ ሰወዳችሁ እረ ሄሉ ሚጥሚጣ ሆንሽበት

  • @meseretgashaye7657
    @meseretgashaye7657 Год назад +12

    ሄሉ ከምር የምታመጪው አይዲያ በጣም ይከብዳል 😮 ወይኔ ናቲ አሳዘከኝ አውንስ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tube9850
    @tube9850 Год назад +15

    ናቲ እውነት መስሎት ጫማውን እያሸተተ😂😂😂

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye Год назад +6

    ማርያምን የናቲ ትግስት ቀነው ❤️❤️❤️🙏

  • @mየጎጃሟቀበጥየናቴናፋቂ

    ግን ሄሉ በናታቹህ ከየት ነዉ የሚመጣላት ፕራኩ በጣም ገራሚ ናት ወላሂ

  • @huzxsehlog7417
    @huzxsehlog7417 Год назад +4

    ጋሽ ታዴ ና ዝናሽ እቺማ የዝናሽ ታናሽ እህት ናት 😂😂😂😂😂😂😂

  • @bazawitalmeamen4643
    @bazawitalmeamen4643 Год назад +4

    🤣🤣🤣🤣🤣ውሃ አለ ታጠብ 😂😂😂😂😂 ላርጎ ላምጣልህ ማርያምን ትችያለሽ ትወና 1ኛ

  • @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ

    ውይ ሄሉ እርስፔክት ይነርሽ የሚያስጠላ ፕራክ ስብእናን የሚነካ ውይ ናቲ ቻለው እንዲ ቢያጮልሽ ጥሩ ነበር

  • @masal2667
    @masal2667 Год назад +3

    ዋውውው ትግስት ናቲ❤❤😂😂😂

  • @Dani12-45
    @Dani12-45 Год назад +10

    Wow, Helu! You really know how to act! I will never understand why others hate on your pranks! I always wait for your videos ! Natty, don't take these pranks too seriously! Pay attention to what you say ! And Helu, stay strong and ignore the mean comments!👍❤❤

  • @hsshsshjw5942
    @hsshsshjw5942 Год назад +7

    ወይኔ ትግስቱ ናቲ❤❤😂😂

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 Год назад +7

    😂😂😂😂😂አይጥ ሙቶበታል ወይ አላለችም አይ ሄሉ

  • @JoMan-l3j
    @JoMan-l3j Год назад +19

    በፍቅራችሁ ጉዳይ ፕራንክ ባትደራረጉ ደስ ይላል ሁሌ እንደዚ በሚያስቅ ፕራንክ ኑ የዛሬ አንደኛ በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @netsanetttesfaye1184
    @netsanetttesfaye1184 Год назад +3

    😂😂😂😂አይ ሄሉ ትገርሚያለሽ ጎበዝ ነሽ ጊን ❤❤

  • @FikirYubeፍቅር
    @FikirYubeፍቅር Год назад +7

    የኔ ቆንጆች ህሉዬ ና ናቴ❤❤

  • @Kemeria-e2r
    @Kemeria-e2r Год назад +15

    የሳቄ ምንጭ ስወድሽ እኮ የኔ ቀበጥ😅

  • @hayatube7394
    @hayatube7394 Год назад +9

    🌺ምርጥ አባት 🌺ምርጥ ባል🌺 ምርጥ አስተማሪ🌺ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ ነብየ🌹 صَلَى اْللّٰهُ عَلَيْه وَسَلَم ሰሉ አለ ነቢ ጎራ በሉ ውድ ቤቴ🌹🚗 اهلن وسهلن
    الهم النصر اخنا فلسطين😢😢😢🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸

  • @ዜዶየቃል
    @ዜዶየቃል Год назад +14

    ሜሉ ምነው ከአማኑኤል የወጣች እብድ መሰልሽ😂😂

    • @Salam-ul5ce
      @Salam-ul5ce Год назад

      ጌታን እውነትሺነው የጠጉሯ እስታይል ጂምር እብድ ነው ያስመሰላት😂😂😂😂

    • @ስአዲውሎየ
      @ስአዲውሎየ Год назад

      በጣም

    • @fafitube2448
      @fafitube2448 Год назад

      ሞትኩ😂😂😂😂😂😂🤭

  • @halima7993
    @halima7993 Год назад +1

    አይ አንች ልጂ ገደልሺው ❤❤❤❤

  • @fatimaethiopian1843
    @fatimaethiopian1843 Год назад +7

    ትግስትህ ግን የኔ ቢሆን በጥፊ አጠናግሮኝ ነበር😂😂

  • @ekramaberar1432
    @ekramaberar1432 Год назад +1

    ኧረ ሄሉ ፈታ ነው ያረክሽኝ ዋው ይመችሽ

  • @meretechhassni305
    @meretechhassni305 Год назад +4

    😃😁😀ግምአግርሸ የአባቴ አምላክ አይ ናት👌😃

  • @mekitube4479
    @mekitube4479 Год назад +1

    ናቲን አለማድነቅ አይቻልም ትግስቱ

  • @KasiA-pn2sl
    @KasiA-pn2sl Год назад +1

    ውይን ሄል ና ታ ይ አዝ 🥰😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍👍👍👍👍👍👍

  • @rashedallouzi
    @rashedallouzi Год назад

    እንዴት እንደምታዝናኑኝ ሄሉ ደሞ አንደኛ

  • @mekitube4479
    @mekitube4479 Год назад +1

    ወይኔ ያቺልጅ ፕራክ😂😂😂

  • @moonamohammed8752
    @moonamohammed8752 Год назад +14

    ግም ያድርግሽ የአባቴ አምላክ አላለም

  • @AdeyAbebaw-s3f
    @AdeyAbebaw-s3f Год назад

    ሄሉ እኛ መዝናኛ❤❤❤❤❤❤

  • @Zዜድ
    @Zዜድ Год назад +2

    አረ ወይኔ በሣቅ ገደለቺኝ እቺልጅ😂😂😂😂😂😂

  • @gicucicgicicj4492
    @gicucicgicicj4492 Год назад +10

    ወይኔ ትዕግሥቱ ናቲ❤❤❤

  • @MekdesAyalew-fk9dz
    @MekdesAyalew-fk9dz Год назад

    ወይኔ ሰረሰር 🤣🤣🤣🤣የስራሽን ይስጥሽ ናቲዬ አሳዘነኝ 🤣🤣🤣የተመታሽ 🤣🤣🤣

  • @MihiretAbnewmihiret-gg1hr
    @MihiretAbnewmihiret-gg1hr Год назад +4

    ከልቤ ነው ያሳቅሽኝ ብቻዬን ሳላየው 😂😂😂

  • @MesartYimer
    @MesartYimer Год назад

    ወላሂ እኔ ሤት ነኝ እንደዚህ መከራከር አልወድም ለቀልድም ቢሆን አልችል ትግሥቴ ቶሎ ያልቃል እማታለሁ ኡፍፍፍ

  • @mahbubamahbuba1827
    @mahbubamahbuba1827 Год назад +2

    እህቴ አባሽ ተጠቃሚ

  • @amalali9768
    @amalali9768 Год назад +5

    እናንተ ይህ ፕራንካችሁ በጣም ነው የሚያስጠላው. በስው ሞራል በስው ክብር መረማመድ መሆኑን አታውቂም? ከፓስትሽው ቪዲዬ የምታገኚው ጥቅም ይሻላል? ለነገሩ ሁለታችሁም በጥቅም የተሳሰራችሁ ናችሁ. ምንም ነገር የላችሁም. ባይሆን ኖሮ ቪዲዬውን ታስቆማት ነበር!

  • @miratlire7493
    @miratlire7493 Год назад +1

    Helani mitargi prki baxmi yasxlli😮😮

  • @YordiAlemu
    @YordiAlemu Год назад

    ናቲ ይች ልጅማ ደህና አሩጭሜ ያስፈልጋታል ደነዝ

  • @jajjjjajjj3066
    @jajjjjajjj3066 Год назад +1

    እች ዛራም የሆነች ሴትዬ 😀😀😀😀አድራ ነገር ነው ይዛ እምትመጣ

  • @AsnakuMelkamu
    @AsnakuMelkamu Год назад

    😂😂😂😂😂😂😂የፀጉሮ ነገርስ ጎበዝ

  • @መቅዲ-ቐ3ነ
    @መቅዲ-ቐ3ነ Год назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ሰራችልክ😂😂😂😂😂😂

  • @Aregash-py8nb
    @Aregash-py8nb Год назад

    Abet tigist natty petar yirdak❤❤

  • @BontuGemuchu
    @BontuGemuchu Год назад

    ሄሉ ፕራንክ ስር አንች እውነት ናታ አንቴ ፕራንክ ቁጭ በል 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣💓💓🌷💓🌷💓🌷💓🌷🌹🌹🌷🌹🌷💞💞

  • @AmineF-p6p
    @AmineF-p6p Год назад

    ይቺስ ማቃጠል ነው እማታቀው ወደፊትም ሚስት ሁኗ እምኖርም አይመስለኚም እቱ

  • @lidudxb8764
    @lidudxb8764 Год назад +1

    እንደ ዛሬ አስቃችሁኝ አታውቁም አይ ሄሉዬ ጀግና እኮ ነሽ

  • @tigigetu3792
    @tigigetu3792 Год назад +3

    ናቲ እግሩንም ሊያሸት ሞክሮ ውፍረቱ አላሸትት አለዉ😂😂😂

  • @brhanhaylu1015
    @brhanhaylu1015 Год назад +2

    ወይኔ ሆዴ በሳቅ😂

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha Год назад

    አይ ሄሉ አያልቅብሽ

  • @Zdyeshewalj
    @Zdyeshewalj Год назад

    ኧረ የሰው ያለህ ይህን ልጅ ገደለችው😮😮

  • @rosarose2433
    @rosarose2433 Год назад +2

    ወይ አች ልጅ

  • @tigigetu3792
    @tigigetu3792 Год назад +3

    ናቲ ጫማውን መጉረስ ነዉ የቀረህ ማግ አረከዉ እኮ

  • @foziyatube4807
    @foziyatube4807 Год назад +3

    አሠላሙአለይኩም ስደት የመረራችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ አሏህ ይፍቃችዉ አላህ አገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን የኔ ማደግ የሚስደስታችዉ ቅኖችየ ፎሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አድርጋችዉ አስደስቱኝ

    • @Alhamdulilah37
      @Alhamdulilah37 Год назад

      وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته❤
      اللهم امين يارب العالمين🤲❤️
      حبيبتي 😍

  • @FikrteWyohanns-bl4cd
    @FikrteWyohanns-bl4cd Год назад

    እይ ሄሉ ምን ይሻልሻል ተመቸሽኝ 😅😅😅😅😅

  • @eyayewyigzaw1
    @eyayewyigzaw1 Год назад +5

    ወይ ሄሉ አቃጥለሽ ደፍሽ እኮ ወይ ናቲ ትግስቱን ይስጥህ😂😂😂

  • @YegaTube
    @YegaTube Год назад

    ፀጉርሽን መላ በይው እንጅ ሂውማን ሄር ተወደደ እንደ😂

  • @DubaidubaiDubaidubai-x7t
    @DubaidubaiDubaidubai-x7t Год назад

    😂😂😂yenewude

  • @abebuzeleke3586
    @abebuzeleke3586 Год назад

    እኒ፣ስወድሽ፣ምንም፣ብታረጊ፣ደስነው፣የይይው፣

  • @dfghxvbb4310
    @dfghxvbb4310 Год назад

    ያግማሽ

  • @GreenAo3
    @GreenAo3 Год назад +2

    😂😂😂😂😂😂 ሞትኩ ወለህ ባስቅ

  • @ያረብአተእረዳኝ
    @ያረብአተእረዳኝ Год назад +2

    አያልቅብሸ ሰወድሸ

  • @natanemu9304
    @natanemu9304 Год назад

    ናቲዬ ማሪያምን አላለም

  • @yaseen5272
    @yaseen5272 Год назад

    ሰራሽለት🤔🤣🤣🤣🤣🤣

  • @linatube309
    @linatube309 Год назад

    አይጥ ሞቶበታል እንደ😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅

  • @Melat-zf9nb
    @Melat-zf9nb Год назад

    ክክክክ በጣም ትግስተኛ ነወ😂😂😂😂

  • @محمدعلي-ض9ث8ض
    @محمدعلي-ض9ث8ض Год назад

    ኣያልቅባት😂😂😂😂😂

  • @FsFaseka
    @FsFaseka Год назад +3

    አያልቅብሽ😂

  • @astedehana5892
    @astedehana5892 Год назад +3

    አች በረረሮ አቃጥለሽ ሊደፊዉ ነዉ ናት 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 😅😅😅😅

  • @yonatanteshome2121
    @yonatanteshome2121 Год назад +1

    wow nice prank

  • @ቅመሞች
    @ቅመሞች Год назад

    😅😅😅😅በሣቅ ተመቸሽኝ ጫማውን እያሸተተ😂😂😂😂ፍቅር ነው❤❤❤💋🙏😘😘😘😘😘

  • @HoovaH-pt8yz
    @HoovaH-pt8yz Год назад

    ናቲዬ ግን እርጉዝ ሴት ትመስላለክ😂❤😂😂😂😂😂

    • @samera1201
      @samera1201 Год назад +1

      ክርሰትናው ላች😂😂😂😂

  • @bazawitalmeamen4643
    @bazawitalmeamen4643 Год назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሄሉዬ አያልቅብሽ እንደው

  • @user-daisytamrat
    @user-daisytamrat Год назад

    ፍቅረኛ አይደለው ማለት ስትወድ ብርቅ ሆነብሽ ልበል

  • @AbiWondimu-h6e
    @AbiWondimu-h6e Год назад

    Abet sedebe telahu natye😂😂😂😂

  • @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ

    ምንም ኡልተመቸንም ያስጠላል

  • @hanankeder4586
    @hanankeder4586 Год назад +2

    እር ሰውዬ አቃጥላ ልደ ፍውነው 😂😂😂😂

  • @cisentaywe3829
    @cisentaywe3829 Год назад

    😅😅😅😅😅fendwe

  • @melimeli6184
    @melimeli6184 Год назад

    Men ale gen befetari sem batemelu are tau gen😢😢😢 Atemalu

  • @bethyeaserat9599
    @bethyeaserat9599 Год назад +35

    ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @Yewahmenyhonal8532
    @Yewahmenyhonal8532 Год назад +6

    ይችን ልጅ ግን በበርበሬ የማጥናት ይጥፋ🤔😗😗

    • @zinet4736
      @zinet4736 Год назад +1

      እንዴ ለምን

    • @Yewahmenyhonal8532
      @Yewahmenyhonal8532 Год назад

      @@zinet4736 በረድ እንድትል😆😆

    • @alemdems4561
      @alemdems4561 Год назад +3

      አትኑደዱ ስራችዉነዉ እኮ የወር ገቢአቸዉነዉ ዉዴ

    • @astedehana5892
      @astedehana5892 Год назад

      ናቲ እዳይሰማሽ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @سعديهمحمد-ط9ث
    @سعديهمحمد-ط9ث Год назад

    ክክክክ አይ ናቲ ሄሎን ቻላት

  • @bezayhutadese6828
    @bezayhutadese6828 Год назад

    አረ አንቺ ልጂ እግርክ መመርመር አለበት አላለችም ዶክተሩ ማነው😂😂😂😂

  • @MihiretAbnewmihiret-gg1hr
    @MihiretAbnewmihiret-gg1hr Год назад +1

    ሲጀመር አይችላትም በብራክ 😂😂😮😮

  • @الااننالاووو
    @الااننالاووو Год назад +1

    😅😅😅😅😅anchi ebdii honsh

  • @BerhanBerhan-s8i
    @BerhanBerhan-s8i Год назад +1

    አረ ሄሉ አሣቅሽኝ

  • @wubneshyemaryam
    @wubneshyemaryam Год назад

    weyne hulu ymechsh❤❤❤❤

  • @MozainAbdo
    @MozainAbdo Год назад

    አረሄሉየስራሽንይስጥሽ
    ናቲሻየኔሚስኪን

  • @mekids7842
    @mekids7842 Год назад

    አያልቅብሽ😂😂😂😂😂😂

  • @gjghhhbjghgg6820
    @gjghhhbjghgg6820 Год назад +1

    እዳታወጣ ተመቸሽኝ😂😂😂😅

  • @HanaLegese-t8f
    @HanaLegese-t8f Год назад

    Ay helu 😂😂😂😂😂😂🙄

  • @messiyegetaliji7393
    @messiyegetaliji7393 Год назад

    ክክክክክክአር ዎይኔ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰🥰🥰ለማንኛውም ይመቻችሁ 👍👍👍👍